Author's Books
Deciding What to Read Next?
Description
አበራ ለማ፣ ካገራችን ገጣሚያንና አጫጭር ልብ-ወለድ ጸሓፊዎች አንዱ ሲሆን በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነፅሑፍ ጥናት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂም፣ ነው። አበራ፣ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ፕሬስ መምሪያዎች ሠርቷል። ከጦር ግንባር ጋዜጠኝነት እስከ ኪነ-ጥበባት ዘርፎች ሀያሲነት የዘለቀ ሲሆን በአንባቢያን ተወዳጅ የሆኑ ሥራዎችንም ለማስነበብ የቻለ ነው።
ከአበራ ለማ የታተሙ ሥራዎች የሚከተሉት ይጠቀሳሉ።
1967 ኩል ወይስ ጥላሸት፣ የግጥም መድብል፣
1974 ሽበት፣የግጥም መድብል፣
1975 ሕይወትና ሞት፣የአጫጭር ልቦለዶች መድብል፣
1976 ሞገደኛው ነውጤ፣ ኖቭሌት፣
1978 አባደፋር፣ከሌሎች ደራስያን ጋር… ስብስብ፣
1978 ጽጌረዳ ብእር፣ከሌሎች ገጣሚያን ጋር… ስብስብ፣ እና ሌሎችንም ከ21 በላይ መፅሐፍትን ፅፎ ለማስነበብ በቅቷል።
Review
Customer Reviews
For This Month
The Best Authors
Abere Shiferaw
0 Books
Kalkidan Hailu Gebre
0 Books
Simegn Gizaw Bedada
1 Book
Tersida Wondemu
1 Book
Dr. Ashenafie Tsegaye
1 Book
Tilahun Fanta
1 Book
Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music
AddisBooks Ads
AddisBooks Ads


Write A Review