Description
እፉዬ (Efuye) በነቢል አዱኛ የተጻፈ ረዥምም አጭርም ያልኾነ የልብወለድ ድርሰት ሲሆን የመጀመሪያ ዕትሙም በታሕሳስ 2018 ነው. በ Genre Post – modern ሲሆን የአጻጻፍ ቅርጹ አዲስ ዓይነት መንገድ የተሞከረበት ሲሆን Cyclical Narrative ልንለው እንችላለን። በጭብጡ ደግሞ ሃይማኖታዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው
“የፈጠራቸው ረስቷቸው እኔ ለምን አዝናለሁ?
ሦስት ህጻናት ታቅፋ የምትለምን እዚያ አለች።
ህጻናቱ መራመድ ከመጀመራቸው ፥ የመጀመሪያ
ሩጫቸው ልመና ነው። እንደማትችል እያወቀች
እንዴት ትወልዳለች? አባታቸው ማነው? ምን
ዓይነት ጨካኝ ቢኾን ነው እዚህ ዘመን ላይ ሰው
ለመጨመር ዘሩን የሚረጨው? ታምነን የኖርንለት
ፈጣሪ ቢረሳን … እኛም የሱ ነፀብራቅ የኾነ ቸልታ፣
ጭካኔ ብናሳይ የቱ ጋር ነው ስሕተቱ? ድንገት
ሁሉም እኩል ነቅቶ፣ መረሳቱን አውቆ ‹ለሰው ልጅ
ሰው አለ› ብሎ የሚተባበረው መች ነው? ከራሴ ግን
አረመኔነትን አነሳለሁ – ልጅ አልወልድም!”
ከመፅሃፉ ላይ የተወሰደ
Book Overview
- Popularity: The book gained significant popularity in Ethiopia shortly after its release.
- Availability: Due to high demand, it has gone through multiple printings, with a second edition being released to meet reader interest.
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.
AddisBooks Ads














Reviews
There are no reviews yet.