Cart

  • Home
  • Parenting

The Silent Prince የማይናገረው ልዑል by Meseret Kinfe Haile

$25.00

  The Silent Prince የማይናገረው ልዑል a book by Meseret Kinfe Haile .
Addis Books!
‎ 9999011268 May 2, 2026 Amharic 250 pages

Authors

Meet the Author

Meseret Kinfe Haile

Book By Meseret Kinfe Haile View All
The Silent Prince የማይናገረው ልዑል by Meseret Kinfe Haile
The Silent Prince የማይናገረው ልዑል by Meseret Kinfe Haile

Description

  The Silent Prince የማይናገረው ልዑል by Meseret Kinfe Haile
ውድ አንባቢያን በመጀመርያ፣ ሰላም፣ ፍቅርና ጤና ለሁላችሁምይድረስ። ይኼንን መጽሐፍ ገዝታችሁ ለማንበብ
ስለፈቀዳችሁና ለበጎተግባር ስለተባበራችሁ ከልቤ አመሰግናለሁ።ይኽ መጽሐፍ የእኔንና ኦቲዝም ያለበት የመጀመሪያ ልጄን የልዑልንየሕይወት ጉዞ ይተርካል። ዋና ዓላማውም በአሜሪካ ሀገር እየኖርኩ ተናግሮሐሳቡን መግለጽ ለማይችለው ልጄ ድምፅ ሆኜ መብቱን ለማስከበርየተጓዝኩበትን አታካች፣ ፈታኝ፣ ተስፋ አስቆራጭና ጽናትን የሚጠይቅ ጉዞ ማሳየት ነው። በዚህ ውስጥ እናትነት፣ መገፋት፣ ማዘንና መጨነቅ፣ ባዶነትና ተስፋ ማጣት፣ መውደቅና መነሳት አሉ።
መጽሐፉ የአሜሪካን ምድር ከረገጥኩበትና ልጄ ኦቲዝም እንዳለበት ካወቅኩበት ጊዜ ጀምሮ ፍቅር ሰጥቼና ራሴን ለርሱ መኖር ሰውቼ እግዚአብሔር በኃላፊነት የሰጠኝን ልጄን ለማሳደግ የከፈልኩትን መስዋዕትነት ይተርካል። እናት እንደ እናት ለልጇ ሕይወቷንም መስጠቷ የሚጠበቅ ነውና እኔም በተለይ ኦቲዝም ልጅ እንዳላትና ኃላፊነቷና ትግሏ
ድርብ እንደሆነ እናት ለልጄ ስል የተጓዝኩባቸውን ጎዳናዎች፣ የወጣኋቸውን ዳገቶችና የወረድኳቸውን ቁልቁለቶች ያሳያል። በዚህ ውስጥ ሌሎች እኔን መሰል እናቶች የሚማሯቸው ቁምነገሮች ይኖራሉ የሚል እምነት አለኝ።
መሠረት ክንፈ ኃይሌ

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “The Silent Prince የማይናገረው ልዑል by Meseret Kinfe Haile”
Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music

AddisBooks Ads