-
ታላቅ የኪነ-ጥበብ ግብዣ! ዋልያ መጻሕፍት የሀገር ባለውለታዎችንና በሥራቸው አሻራቸውን ያሳረፉ ታላላቅ ሰዎችን የምናገኝበት አዲስና ቀጣይነት ያለው "ዋልያ ዘመን" የተሰኘ ዝግጅት ይዞላችሁ ቀርቧል። በዚህ ሳምንት እንግዳችን ደግሞ በቀለ መኮንን (ፕሮፌሰር)/ገጣሚ፣ መምህር፣ ቀራጺ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር እና የዘመናዊ የሥነ ጥበብ መዘክር ዳይሬክተር ቅዳሜ ከሰዓትዎን ከእውቀት ማዕድ ጋር በማሳለፍ፣ ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን