የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓትደራሲ ሮማን ተወልደ ኅዳግ የመጽሐፍ ክበብ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ያዘጋጁትን መሰናዶ ተጋብዘዋል፣ ዮዲታ የተሰኘውን መጽሐፍ በስፋት እንቃኛለን። ✨ ልዩ እንግዳችን፦ ሮማን ተወልደ 📖 መጽሐፍ፦ ዮዲታ የመጽሐፍ ማስፈረም ፣ የማስታወሻ ፎቶ መነሳትና ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት በቀጥታ የምታካፍሉበት መርሐ ግብር ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ። 🗓 ቀን፦ አርብ ሚያዝያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም 🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ