የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓትደራሲ ዘቢብ መልኬ የመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ! ደራሲ ዘቢብ መልኬ አዳዲስ ስራዎቿን ይዛ ቀርባለች። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍትን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲዎ ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን! እነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ። 📍 ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ)🕒 ሰዓት፦