-
ለጥበብና ለንባብ ወዳጆች ታላቅ የምስራች! በድንቅ ስራዎቹ የምናውቀው ደራሲ አህመድ ሁስ (ሻድ) አዳዲስ መጽሐፎቹን ይዞ በደማቅ የፊርማ ስነ-ስርዓት ሊያገኘን ቀጠሮ ይዟል! የቫዮሊን ጥዑም ዜማ ከሚያማልል የንባብ ድባብ ጋር ተጋብቶ ልዩ ቅዳሜ ያሳልፋሉ። 📅 መቼ እና የት? ቀን ሰዓት ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ) 📚 የሚፈረሙ መጻሕፍት፦ የሉሚ ጭማቂ ትዝታ ጥሪ ወደ