📢 የጥበብ አፍቃሪዎች የምስራች! የደራሲ ሰለሞን ሳህለ አዲስ መጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በ አዲሱ ጃፈር መጻሕፍት! የ"የልብ ማኅተም" ደራሲ ሰለሞን ሳህለ በአዲስ ስራ ተመልሷል። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "በምሥራቅ በኩል" የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ የፊርማ ፕሮግራም በጃፈር መጻሕፍት በድምቀት ይካሄዳል። ከደራሲው ጋር ለየት ያለ ቆይታ ለማድረግ፣ መጽሐፉን በደራሲው ፊርማ ለማግኘት እና ስለ መጽሐፉ ጠለቅ ያለ ውይይት ለመታደም