-
ታላቅ የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ስርዓት! የንባብ ባህል እንዲዳብርና የጥበብ መንደር እንድትጎለምስ ዘወትር የሚተጋው ጃዕፈር መጻሕፍት፣ አዲስና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የደራሲ አዛርያስ ደሴ አስመልክቶ ልዩ የፊርማና የፎቶ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል። በአዳኝና ታዳኝ ግብግብ በተሞላው ዓለም ውስጥ ፍቅርን፣ እጣፈንታን፣ ምስጢርንና ያልተነገሩ ኢትዮጵያዊ ታሪኮችን በግርማ ሞገስ የያዘውን ይህንን ድንቅ ስራ ከራሱ ከደራሲው እጅ አስፈርማችሁ ለመውሰድና የማይረሳ የፎቶ ትውስታ ለማስቀረት ሁላችሁም