-
የመጽሐፍ ምረቃ ጥሪ! በዲጂታል ዘመን የገበያ ምስጢር ምንድነው? ለእነዚህና ለሌሎችም መሰረታዊ የንግድ ጥያቄዎች ምላሽ የደራሲ ከፈለኝ ኃይሉ አዳዲስ መጽሐፍት ይመረቃሉ። 📅 ቀን፡ ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በለገሃር ጃዕፈር መጽሐፍት መደብር በዕለቱ የሚመረቁ መጽሐፍት፡ የቢዝነስ ሀሁ በኢትዮጵያ የደራ ገበያ ምስጢር በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ በመገኘት የእውቀት አድማስዎን ያሳድጉ። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።