-
ትልቅ የምስራች ለንባብ አፍቃሪያን በሙሉ! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፣ በዓይነቱ ለየት ያለ አዲስ የጥበብ ሥራ ጥምዝምዝ ይዞላችሁ ብቅ ብሏል! የዙፋን ክፍሌ አስደናቂ የፈጠራ ውጤት የሆነው “ኮከል ማሚቶ” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ በደመቀ ሁኔታ ይመረቃል። ማምለጥ የሌለበት የጥበብ ምሽት፦ መጽሐፍ፦ ኮከል ማሚቶ ደራሲ፦ ዙፋን ክፍሌ ቀን፦ እሁድ ሐምሌ 19 / 2018 ዓ.ም ሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ቦታ፦(ከ24 ወደ ለም