-
የደራሲ ገስጥ ተጫኔ አዲስ መጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት! ለመላው የመጽሐፍ አፍቃሪያን፣ አንባቢያን እና የጥበብ ወዳጆች በሙሉ “ነበር 1” እና “ነበር 2” በሚሉት ተወዳጅ መጻሕፍቱ የሚታወቀው አንጋፋው ደራሲ ገስጥ ተጫኔ አዲስ ያበረከተው “የእስረኛው ማስታወሻ” የተሰኘው መጽሐፍ የምረቃና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በታላቅ ድምቀት ይከናወናል። በእለቱ ተገኝታችሁ ከመጽሐፉ ደራሲ ጋር እንድትገናኙና የፊርማቸውን መጽሐፍ እንድትሸምቱ በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችኋል። ቀን: ቅዳሜ ጥቅምት