-
የደራሲ መሐመድ ነስሩ "አመፀኛ ነፍሶች" መጽሐፍ ምረቃ በአንባቢዎች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የደራሲ መሐመድ ነስሩ 3ኛ መጽሐፍ የሆነው "አመፀኛ ነፍሶች" በድምቀት ይመረቃል። ቀን: አርብ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ሰዓት: ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ቦታ: ወመዘክር (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ) ደራሲውና አዘጋጆቹ ሁላችሁንም በደስታ፣ በፍቅር እና በክብር ጋብዘዋችኋል። መግቢያው በነጻ ነው!