-
የአርቲስት ሥዩም ተፈራ የ77ኛ ዓመት ልደት እና የ5ኛው መጽሐፍ ምረቃ የታላቁ የኪነ-ጥበብ ሰው አርቲስት ሥዩም ተፈራ የ77ኛ ዓመት ልደት እና 5ኛ መጽሐፍ ምረቃ መርሃ ግብር ይካሄዳል በኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ያሳረፉት ታዋቂው አርቲስት ሥዩም ተፈሪ የ77ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን እና የአምስተኛ መጽሐፋቸውን ምረቃ በጋራ የሚያከብሩበት ልዩ የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል። በዕለቱ በርካታ ታዋቂ የኪነ-ጥበብ