-
ነገረ መጻሕፍት - ከደራሲ አንዳልካቸው ለማ ጋር የመጻሕፍት አፍቃሪያን በሙሉ በዛጎል የመጻሕፍት ባንክ አቅራቢነት የተዘጋጀውን ልዩ የነገረ መጻሕፍት ፕሮግራም በዕለቱ የክብር ተጋባዥ እንግዳችን ከሆኑት ከደራሲ አንዳልካቸው ለማ ጋር በመሆን የተመረጡ አዳዲስ መጻሕፍትን የምናስተዋውቅበት ይሆናል። ኑ፣ አብረን የጥበብን ማዕድ እንቋደስ። ቀን፦ ቅዳሜ ሰዓት፦ አድራሻ፦ በፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (Forum for Social Studies - FSS)