-
ትልቅ የምስራች ለሥነ-ጽሑፍ ወዳጆች! ድንቅ እና ጥልቅ በሆኑ ማህበራዊ እውነታዎች ላይ የሚያጠነጥነው የአበረ ሸፈራው አዲስ የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ “የዕድሜ ገበያ” በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። አዕምሮን የሚያድስ፣ ነፍስን የሚያረካ ልዩ የስነ-ጽሑፍ ምሽት ከጣፋጭ ቡና፣ መክሰስ፣ጫወታ እና ማራኪ ሙዚቃ ጋር አዘጋጅተንልዎታል። 📅 ቀን : ቅዳሜ ሐምሌ 11 2018 ዓ.ም ሰዓት : ከቀኑ 8:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ