Endihem Tenurual by Abera Lemma By Abera Lemma እንዲህም ተኑሯል Endihem Tenurual a book by Abera Lemma. የደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ግለ ታሪክ መጽሃፍ በዝነኛው የከተማችን ዘመናዊ የመጽሃፍ መደብር መሸጫ በሆነው በሁሉም የጃዕፈር መጽሃፍት መደብሮች ከቅዳሜ ጥር 23, 2018 ዓ/ም ማግኘት እንችላለን። Read more