Cart

Doctor Ashebir ዶክተር አሸብር by Alex Abreham

$17.00

Doctor Ashebir ዶክተር አሸብር by Alex Abreham.
Addis Books!
March 8, 2014 Amharic 238 pages

Authors

Meet the Author

Alex Abreham አሌክስ አብርሃም

Books By Alex Abreham አሌክስ አብርሃም View All
Anfersem Anetadesem አንፈርስም አንታደስም by Alex Abreham
Anfersem Anetadesem አንፈርስም አንታደስም by Alex Abreham
Enat Feker Hager እናት ፍቅር ሐገር by Alex Abreham
Enat Feker Hager እናት ፍቅር ሐገር by Alex Abreham
Altezewawerechim አልተዘዋወረችም by Alex Abreham
Altezewawerechim አልተዘዋወረችም by Alex Abreham
Doctor Ashebir ዶክተር አሸብር by Alex Abreham
Doctor Ashebir ዶክተር አሸብር by Alex Abreham

Description

Doctor Ashebir ዶክተር አሸብር by Alex Abreham

« ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም» በደራሲ አሌክስ አብርሃም የተፃፈ የአጭር እና መካከለኛ ልቦለድ ስብስቦች መፅሐፍ ነው። ይህ የኢትዯጵያዊያንን ማህበራዊ ጉዳይ በጥልቀት የሚዳስስ የልብ ወለድ እና ወግ መፅሐፍ ደራሲውን ከአንባቢዎቹ ጋር በመፅሐፍ ደረጃ ያስተዋወቀ የመጀመሪያ የህትመት ስራው ነው። አሌክስ አብርሃም ባለፉት አስራ ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ደምቆ የታየ ገጣሚ፣ የአጭር እና ረዥም ልብወለድ እንዲሁም የወግ ፀሐፊ ሲሆን፤ ከዛ በፊት በመሃበራዊ ድረ ገፅ በሚፅፋቸው ወጎች ፣ ጠንካራ ማህበራዊ ሂሶች እና ረዣዥም ግጥሞቹ በብዙ ሚሊየን አንባቢዎች ዘንድ ከፍተኛ እውቅና ያተረፈ ወጣት ደራሲ ነው። ደራሲው በአገር ውስጥ ይታተሙ በነበሩ የተለያዩ መፅሔቶች ላይ አምደኛ ሁኖ ከመስራቱም በላይ ስራዎቹ በብዛት በሬዲዮ፣በዩቲዩብ ተተርከው ከፍተኛ ተቀባይነት ለማግኘት በቅተዋል።

በፊልም የተቀናበረ አንድ ስራውም ተወዳጅ ለመሆን በቅቷል። « ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም» እንዲሁም ከዛ በኋላ ደራሲው ያሳተማቸው አምስት መፅሐፍት ባለፉት አስርት አመታት ውስጥ በአማርኛ ተፅፈው ከፍተኛ ሽያጭ ካስመዘገቡ በጣት የሚቆጠሩ መፅሐፍት ተርታ ለመመደብ በቅተዋል፣ መፅሐፉ በታተመት ዓመት በሬዲዮ በተደረገ የአንባቢዎች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ መፅሐፍ ተብሎ ለመመረጥ የበቃ መፅሃፍ ሲሆን በቀጣዩ ዓመትም የደራሲው ሌላኛ መፅሐፍ የዓመቱ ምርጥ መፅሐፍ ሁኖ ለመመረጥ በቅቷል። እነሆ ይህ መፅሐፍ በመላው ዓለም ለሚኖሩ አንባቢዎች በአማዞን በኩል ለገበያ ቀርቧል።

መልካም ንባብ።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “Doctor Ashebir ዶክተር አሸብር by Alex Abreham”
AddisBooks Ads
ምርጥ ክላሲካል ሙዚቃ Ethiopian Music Instrumental - Ethiopian Music