Description
“አንፈርስም አንታደስም” የደራሲ አሌክስ አብርሃም ሁለተኛ የግጥም መፅሐፍ ነው። መፅሐፉ ውስጥ የተካተቱት ግጥሞች ከስነፅሁፍ ውበታቸው ባለፈ የትውልዱን ጩኸት የሚያስተጋቡ ፣ አንዴ ካነበቧቸው ከአእምሮ የማይጠፉ ህያው ሐሳቦች ናቸው።
የደራሲ አሌክስ አብርሃም ግጥሞች በሬዲዮ ፕሮግራሞች ፣ በስነፅሁፍ መድረኮች፣ በተለያዩ አንባቢያን ከመቅረባቸውም በላይ በመነባነብ ፣ እንዲሁም በአንድ ሰው ተውኔት ስልት ተዘጋጅተው ከፍ ያለ አድናቆት ተችሯቸዋል። ደራሲ አሌክስ አብርሃም አጭር ልብወለዶች መፃፍ ከመጀመሩ በፊት በርካታ ግጥሞቹን በሬዲዮ በማቅረብ ይታወቃል።
መልካም ንባብ።
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.









Reviews
There are no reviews yet.