Description
አሌክስ አብርሃም “እናት – ፍቅር – ሀገር” በሚል ርዕስ ባሳተመው የግጥም መጽሐፍ ውስጥ 36 ያህል ረጃጅም ግጥሞች አሉ፡፡ መጽሐፉ ከሽፋኑ ጀምሮ ትርጉም አለው፤ ጣዕም አለው፡፡ … ቃላቱ ሸጋ፣ ሙዚቃውም ቆንጆ የሚባል ነው፡፡ የሀሳቦቹም ክንፎች ነጠላ አይደሉም፣ የሚመስጡ ቁምነገሮች፣ የሚያስደምሙ እይታዎች አሉባቸው፡፡ ከሁሉ ይልቅ አይጐረብጡም፡፡ ቀላል ይመስላሉ፣ ግን ውብ ናቸው፡፡ በተለይ በሳሳው ጐናችን በኩል ጠቃሚ ነገር አላቸው፡፡የቋንቋው ውበት ድንቅ ነው፡፡
ደረጀ በላይነህ
በአዲስ አድማስ ጋዜጣ
መልካም ንባብ።
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.
Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music
AddisBooks Ads
AddisBooks Ads









Reviews
There are no reviews yet.