Cart

የአሸናፊነት ጉዞ Ye Ashenafinet Guzo by Dr Shimelis Wondimu

$9.99

The Weight of Salvation by Dr Shimelis Wondimu.
Addis Books!
May 20, 2025 Amharic 390 pages

Authors

Meet the Author

Dr Shimelis Wondimu

Books By Dr Shimelis Wondimu View All
 ጸሎትን እንማር Tseloten Enemar by Dr Shimelis Wondimu
 ጸሎትን እንማር Tseloten Enemar by Dr Shimelis Wondimu
የአሸናፊነት ጉዞ Ye Ashenafinet Guzo by Dr Shimelis Wondimu
Key Challenges in Leadership by Dr Shimelis Wondimu
 ዘወር ብዬ ሳየው Zewer Beye Sayew by Dr Shimelis Wondimu

Description

የአሸናፊነት ጉዞ Ye Ashenafinet Guzo by Dr Shimelis Wondimu

የእግዚአብሔር ዘላለማዊ አሳብ መጽሐፍ ቅዱስ በዘፍ 1፡1 ላይ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ በማለት ይጀምራል፤

በፍጥረት ሂደት ሰማይና ምድር የመጀመሪያውን ቦታ ይይዛሉ፤ በመቀጠል ብርሃንና ጨለማን ለይቶ ብርሃኑን ቀን ጨለማውን

ደግሞ ሌሊት ብሎ ብርሃንንና ጨለማን ሲለይም ሆነ በተጨማሪ በውሆች መካከል ጠፈር ይሁን ብሎ በውኃና በውኃ መካከል

ከፍሎ፤ ከጠፈር በታችና ከጠፈር በላይ ያሉትን ውኆች ሲለይ፤እንዲሁም ከጠፈር ወይም ከሰማይ በታች ያለውን ውኃ በአንድ

ስፍራ ይሰብሰብ ብሎ፤ የብሱ ወይም መሬቱ ይገለጥ ብሎ ቦታ ቦታቸውን ሲያሲዛቸው እናነባለን። በምድር ላይ የተለያዩ

ዕፅዋት እንዲበቅሉ ማድረጉን፣ በተጨማሪም እንደየወገኑ ሁሉን ሰብስቦ፤የአፈጣጠርና የቦታ ድልድል መስጠቱን መጽሐፉ

ያስረዳል። ቀንና ሌሊትን እንዲለዩ ሁለት ታላላቅ ብርሃናትን ፈጥሮ ትልቁን በቀን ትንሹን ደግሞ በሌሊት እንዲሰለጥኑ

አድርጎ ዘመናትም በእነዚህ ብርሃናት እንዲለዩ ሲያደርግ ዘላለማዊ አሳቡ ያ ብቻ አልነበረም። ነፍስ ያላቸው ተንቀሳቃሾች

ሁሉ፤ በቃሉ አማካኝነት ከውኃ እንዲፈጠሩ ሲያደርግም የእግዚአብሔር የዘላለም አሳቡ ያ ብቻ እንዳልነበር እናስተውላለን።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የአሸናፊነት ጉዞ Ye Ashenafinet Guzo by Dr Shimelis Wondimu”
AddisBooks Ads