Cart

Shop

ሃያ ሶስት 23 by Daniel Abreha

ሃያ ሶስት 23 by Daniel Abreha

ሃያ ሶስት "23" Haya Sost, a book by Daniel Abreha. ሃያ ሶስት "23" በሊቢያ በረሃ በአይሲስ (ISIS) እጅ ወድቆ በሕይወት የተረፈው የዳንኤል አብርሃ እውነተኛ የጉዞ ታሪክ ነው። የመጽሐፉ ርዕስ "23" የተባለው ዳንኤል አብሮአቸው ከነበሩትና በአይሲስ ታግተው ከነበሩት 23 ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ በመሆኑ ነው። Addis Books!
$25.00
ተድባብ Tedbab by Hiwot Teffera
Tedbab by Hiwot Teffera books

ተድባብ Tedbab by Hiwot Teffera

ተድባብ Tedbab, a book by Hiwot Teffera.
ከመጽሐፉ የተወሰደ ‹‹ሰው እንዲህ ነው ማለት ይቻላል የኔ ልዥ? ዕድሜህ እየገፋ ሲኸድ ዝጌር ተፈጠራቸው መሀል ሁሉ ሚስጥሩ ሰው እንደሆነ ትረዳለህ። የምንደራችን ሰዎች እርስ በርስ እየተላለቁ ምንደራችንን የወላድ መካን አርገዋል። ወንድም ወንድሙን ጭምር እየገደለ ሞትን ንቀዋል። ኻወቁ ግና ሞት አይናቅም። ጦር ሜዳ ላይ ሞት የሰውን ልዥ ሲንቅ አይቻለሁ።›› የደራሲዋ ቀደምት ስራዎች:-
  1. Tower in the Sky
  2. Mine to Win
  3. ምንትዋብ
Addis Books!
$25.00